ማንነታችን
RFASG ቤተስቦች በዳላስ/ፎርትዎርዝ አካባቢ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆችን የሚያሳድጉ በአላማቸው የፀኑ ቤተሰቦች የድጋፍ ቡድን ነው። ቡድን ውስጥ ያሉ አብዛኛዎቹ ቤተሰቦች ከምስራቅ አፍሪቃ የፈለሱ ናቸው። ቡድኑ የተመሰረተው ባንዲት ኦቲዝም ያላቸው ልጆች ያላት አንዲት ነርስ ነው።
ራእያችን
በህብረተሰባችን ልዩ ፍላጎት ያሏቸው ልጆችን ወደ ሚያሳድጉ ቤተሰቦች ለመድረስ እና እነሱን ለማጠናከር ልጆቻቸውንም የተሟላ እምቅ ችሎታቸውን እንዲጨብጡ ማገዝ።
አላማችን
- ለልጆቻቸው አገልግሎቶችና መገልገያዎች እንዲያግኙ ቤተሰቦችን ማስተማር፣ መደገፍና እና ማበረታታት
- ስለ ስንክልና ላላቸው ልጆችና ቤተሰቦቻቸው በመቆም በማህበረስባችን ውስጥ
- የልጆችንና የቤተሰቦቻቸውን ፍላጎቶች ለማግኘት ከአገልግሎ አቅራቢዎች፣ መምህራን፣ ጤና አቅራቢዎች እና ድርጅቶች ጋር አብሮ መስራት
- በማህበረሰባችን ውስጥ ስለ ኦቲዝም እና ሌሎች የእድገት ስንክልናዎች ህዝባዊና ሙያዊ ንቃት ማዳበር
የምንሰራው
- ልዩ ፍላጎቶች ያሏቸውን ልጆች የማስደግ የተለያዩ መስኮች ላይ ለቤተሰቦች በባህል የበለፀገ ድጋፍ ማቅረብ
- ቤተሰቦችን በጉዟቸው ማበረታታት
- ወርሀዊ ትምህርታዊ ክውንውቶች በማስተናገድ ቤተሰቦችን በተለያዩ ልዩ ፍላጎት ያላቸው ልጆች ማሳደጊያ መስኮች ማስተማር
- ውጤታማ በሆኑ መንገዶች ለልጆቻቻው እንዲቆሙ/እንዲከራከሩ ለምከራከርና ለመምራት ቤተሰቦችን ወደ ARD እና ሌሎች ድርጅቶች ማጀብ
- በቃል መረጃዎችን በመተርጎም እና ሰንዶችን በመተርጎም ቤተሰቦችን ማገ
- ቤተሰቦች ተፈላጊ ህክምናዎች፣ ጣልቃገብነቶች፣ እና መክር ለመድረስ/ለማግኘት ለማገዝ ህዝባዊ/የግል አቅራቢዎች ዝርዝር ማቅረ
- ለተፈላጊ አገልግሎቶች የሚሆን ገንዘብ ፍለጋ ላይ ቤተሰቦችን ማገ
- ቤተሰቦች አስፈላጊ የት/ቤት፣ የህክምና፣ እና ሌሎች ዘገባዎችን አደራጅተው እንዲንከባከቡ ማስተማር፣ በማህበረሰብ ክውነቶች በመሳተፍ ስለ ኦቲዝም እና ስለ ሌሎች የእድገት ስንክልናዎች ንቃት ማዳበር።
ሌሎች ፕሮጀክቶች
እኛ ንቃት ለማዳበር እና ልዩ ፍላጎቶች ያሏቸው ልጆችንና ቤተሰቦቻቸውን ለመደገፍ ከፕሮጀክቶች፣ ድርጅቶች፣ እና በኢትዮጵያና በኤርትራ ከሚገኙ ት/ቤቶች ጋር እንሻረካለን።
ኦቲዝም /Autism
ልጅዎ ከሚከተሉት ምልክቶች አንዱን ያሳያል/ታሳያለች ወይ?
- 12 ወራት ቢሆነውም/ቢሆናትም መኮላተፍም እንኳን የለም
- ከ 12 ወራት ቢሆነውም/ቢሆናትም ለማመልከት፣ ለማሳየት፣ ለመድረስ፣ ወይም እጅን አለማወዛወዝ
- 12 ወራት ቢሆነውም/ቢሆናትም በስም ሲጠሩ(ሯ)ት ምላሽ አለመስጠ24 ወራት ቢሆነውም/ቢሆናትም ምንም ቃል አለመናገር
- በማንኛውም እድሜ የመናገር፣ የመኮላተፍ ወይም የማህበራዊ ችሎታዎች መጓደል/መጥፋ
- ከእቃዎች ወይም ከመጫወቻ አካሎች ጋር ብዙ ግዜ ማሳለፍ
- ያልተለመዱ እንቅስቃሴዎች ወይም ትግባሬዎች ድግግሞሽ
ልጄ ኦቲዝም እንዳለዉ ስጠረጥር ምን ማድረግ አለብኝ?
እንደ ወላጅ ለልጅዎ የሚገባዉን እርዳታ ለማግኘት ስለሆነ በሃሳብዎ ይተማመኑ!!
- የ ልጅዎን ሃኪም ወይም እርዳታ ወደ ሚሰጠዉ ሃኪም ቤት በአስቸኳይ ልዩ ኦቲዝም ምርመራ እንዲደረግለት (ላት) መጠየቅ ያስፈልጋል።
- ልጅዎ ከሶስት ዓመት በታች ከሆነ በአካባቢዎ (ባሉበት ከተማ )ቀደም ብሎ (በሽታዉ ሳይብስ) ምርመራ እርዳታ ወደ ሚደረግበት ቦታ መዉሰድ
- በጣም አስፈላጊ ነው። በቴክሳስ የሚገኘዉ ኢሲአይ ( ECI) ወደሚባለዉ መሔድ ያስፈልጋል ። 1(800)628-5115 ደዉሉ
- ልጅዎ ከሶስት ዓመት በላይ ከሆነ ለወደፊት ልጅዎ ሚማርበት ትምህርት ቤት ባስቸኳይ ልዩ ትምህርት ወደ ሚሰጥበት ከፍል እንዲገባ በመጠየቅ ተገቢዉን እርዳታ ማግኘት ይቻላል።
- ቀደም ብሎ (በሽታዉ ሳይብስ) ምርመራ እርዳታ ወደሚደረግበት ቦታ መዉሰድ ክትትል በማድረግ ላኦቲዝም መፍትሔ ማግኘት ይቻላል።
እባክዎትን ችላ አይበሉ!!!!!
በተቻለ መጠን ልጅዎ ቀደም ብሎ (በሽታዉ ሳይብስ) ምርመራ በማድረግ ልጅዎ ወዳ ዕመርታዉ ( ወደ ታሰበበት ግቡ) ይደርሳል።
Tigrigna
መንነትና
ስድራቤታት REACh ኣብ ከባቢ ዳላስ/ ፎርትዎርዝ ፍሉይ ድልየታት ንዘለዎም ቆልዑ ዘዕብዩ ጉጅሌ ሓገዝ ስድራቤታት እዩ። መብዛሕትኦም ኣብዚ ጉጅሌ ዝርከቡ ስድራቤታት መበቆሊኦም ካብ መብራቕ ኣፍሪቃ እዮም። እቲ ጉጅሌ ዝተመስረተ ብሓንቲ ወላዲት ኦቲዝም ዘለዎም ቆልዑ ነርስ እዩ።
ራእይና
ኣብ ሕብረተሰብና ፍሉይ ድልየታት ንዘለዎም ቆልዑ ንዘዕብዩ ስድራቤታት ምብጻሕን ምሕያልን ከምኡውን ንደቆም ናብ ሙሉእ እሙቕ ሓይሎም ንኸርክቡ ምሕጋዝ።
ዕላማና
- ንደቆም ኣገልግሎታትን መሳለጢታትን ንምብጻህ ኣኻእሎ ምእንታን ክረኽቡ ንወለዲ ምምሃር፣ ምድጋፍን ምትብባዕን
- ኣብ ሕብረተሰብና ንዝርከቡ ስንክልና ንዘለዎም ቆልዑን ስድራቤታቶምን ምጥባቕ
- ንድልየታት እቶም ቆልዑን ስድራቤታቶምን ንምርዋይ ምስ ውሃብቲ ኣገልግሎታት፣ መምህራን፣ ውሃብቲ ጥዕናን ትካላትን ሓቢርካ ምስራሕ
- ብዛዕባ ስንክልና ዕብየትን ኦቲዝምን አብ ሕብተረተሰብና ህዝባውን ሙያዊን ግንዛቤ ክብ ምባል
ንሕና ንገብሮ
- ፍሉይ ድልየታት ንዘለዎም ቆልዑ መዕበዪ አብ ዝተፈላለያ ሜላታት ንስድራቤታት ስሉጥ ባህላዊ ሓገዝ ምቕራብ
- ንስድራቤታት አብ መገሽኦም ምትብባዕ
- ወርሓዊ ትምህርታዊ ፍጻሜታት ብምእንጋድ ዝተፈላለየ ዓውዲታት ኣነባብያ ፍሉይ ድልየታት ንዘለዎም ቆልዑ ኣስተምህሮ ምሃብ
- ንደቆም ኣድሚዖም ክጣበቑ ንስድራቤታት ንምድጋፍን ንምሕባርን ናብ ARDን ካልኦት አኼባታት ትካል ምዕጃብ
- ብቃል ምትርጓምን ዶኩመንት ብምትርጓም ንስድራቤታት ምሕጋዝ
- ኣድላዪ ሕክምናታት፣ መጣጥሒታት፣ ጣልቃ ምእታዋት፣ ከምኡውን ኣማኽሪ ንምብጻሕ ንስድራቤታት ዝሕግዝ ናይ ህዝባዊ/ብሕታዊ ኣቕረብቲ ዝርዝር ምቕራብ
- ንስድራቤታት ናብ ኣድለይቲ አገልግሎታት ኣብ ምድላው መብጽሒ ገንዘብ ምሕጋዝ
- ስድራብ ኤታት መዝግብቲ አድለይ ናይ ቤት ትምህርቲ፣ ሕክምና፣ ከምኡውን ካልኦት መዛግብቲ ክሰርዑን ክዕቁቡን ማምሃር፤ ግንዝቤ ብዛዕባ ኦቲዝምን ካልእ ዕብየታዊ ስንክልና ንምምጻእ ኣብ ንጥፈታት ሕብረተሰብና ምውሳእ።
- ካልኦት ፕሮጀክታት
ንሕና ግንዛቤ ንምምዕባልን ፍሉይ ድልየታት ንዘለዎም ቆልዑን ንስድራቤታቶምን ሓገዝ ንምሃብ ምስ ፕሮጀክትታት፣ ትካላት፣ ከምኡውን ምስ አብ ኢትዮጵያን ኤርትራን ዝርከባ ቤት ትምህርቲታት ንሻረኽ